Friday, 7 March 2014

ሰበር ዜና ቅዱስ ሲኖዶስ ታሪክ ሠራ

ቅዱስ ሲኖዶስ ቦሌ መድኃኔ ዓለም የቆመው የፓትርያርኩ ሐውልት እንዲፈርስ፣ በየቤተ ክርስቲያኑ የተሰቀለው የፓትርያርኩ ፎቶም እንዲወርድ ዛሬ ጠዋት ወሰነ፡፡

አባቶቻችን እድሜ ይስጣችሁ፡፡ አባት ከሆኑ ላይቀር እንዲህ ነው፡፡ አሁን ሲኖዶስ አለን እንበል፡፡ ደግሞ የአፈጻጸሙን ነገር አደራ፡፡

No comments:

Post a Comment