Monday, 10 March 2014

Federal police scrambled to arrest female activists [pictures]

March 9, 2014
The notorious Ethiopian government federal police scrambled to arrest female activists, during protest broken out at women’s 5km run. Some of the arrested women are Negest Wondyfra, Woynshet Molla, Weyni Neguse, Emebet Girma, Meron Alemayehu and Mignot Mekonnen are some of the arrested Semayawi party members and supporters (both are female activists).

Sunday, 9 March 2014



ነፃነት እንፈልጋለን ያሉ ሴት እህቶች በአደባባይ ተቃውሞ ካሰሙ በኋላ 6ቱ ወዲያው ታሰሩ

ሰማያዊ ፓርቲ ህዝብ ግንኙነት ሃላፊ እና የድርጅት ጉዳይ ሃላፊው ከሴቶቹ ጋር በቁጥጥር ስር ውለዋል
የሰማያዊ ፓርቲ ወጣት ቡድን እንደዘገበው ዛሬ በተካሄደው የሴቶች 5ሺሜትር ሩጫ ላይ የሰማያዊ ፓርቲ የሰቶች ጉዳይ ባመቻቸው እድል የፓርቲው ሴቶች የሮጡ ሲሆን በሩጫውም ላይ የተለያዩ መፈክሮች ማለትም ጋዜጠኛ ርዕዮት ዓለሙ ትፈታ፤ አቡበከር ይፈታ፣ እስክንድር ይፈታ፣ አንዷአለም ይፈታ፣ ነፃነት እንፈልጋለን እና ሌሎች ማህበራዊና ፖለቲካዊ ጥያቄዎች አሰምተዋል::
ከመነሻው የጀመረው የተቋውሞ ድምጽ እስከ ማብቂያው የቀጠለ ሲሆን ሩጫቸውን ጨርሰው ሊገቡ ሲሉ በፖሊሶች ተቆርጠው በአሁኑ ሰዐት ታስረው ይገኛሉ። በሩጫው ወቅት ተቋውሞ ሲያሰሙ የሚያሳይ ቪድዮ እና ፎቶ እንደደረሰን ምንለቅ መሆኑን በትህትና እንገልጻለን::
የሰማያዊ ፓርቲ የሴቶች ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ ሴት አባላት እና ከእናርሱ ጋር የነበሩ ሴቶች በዛሬው እለት በተካሄደው ሩጫ ላይ ተሳትፈው ሃሳባቸውን በመግለጽ ላይ አንዳሉ በሩጫው መጨረሻ ላይ በፖሊስ ታፍሰው ወዳልታወቀ ቦታ ተወስደዋል፡፡
ይህ በእንዲህ እንዳለ በአከባቢው የነበሩት የሰማያዊ ፓርቲ ህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ብርሃኑ እና የድርጅት ጉዳይ ሃላፊው አቶ ጌታነህ ሴቶቹ መታሰራቸው ምንም አግባብነት እና ህጋዊ መሰረት የለውም በማለታቸው ከሴቶቹ ጋር በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡
የእስረኞች ስም ዝርዝር
1 ንግስት ወንድይፍራ(የህዝብ ግንኙነት ኮሚቴ)
2 ወይንሸት ሞላ (የምክርቤት አባል)
3 ወይኒ ንጉሴ(አባል)
4. እመቤት ግርማ(አባል)
5. ሜሮን አለማየሁ (አባል)
6. ምኞት መኮንን(አባል)
ለጊዜው የሴቶች ጉዳይ እና የህግ ጉዳይ ኮሚቴ የሆኑት ኢየሩስ ተስፋው እና ኤልሳ ወሰኔ ያሉበትን ልናውቅ አልቻልንም፡፡
ከነዚህ ሴቶች በተጨማሪም በቦታው የነበሩት የፓርቲው ህዝብ ግንኙነት አቶ ብርሀኑ ተ/ያሬድ ፤ የድርጅት ጉዳይ ሀላፊው አቶ ጌታነህ ባልቻ እና የህዝብ ግንኑነት ኮሚቴ አቶ አቤል ኤፍሬም ናቸው፡፡
እንዲሁም የሰማያዊ ፓርቲ ህዝብ ግንኙነት ቋሚ ኮሚቴ አባል አቶ አቤል ኤፍሬም በአካባቢው ስለነበሩ ብቻ በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡ በአሁኑ ሰዓት ያሉበትን ለማጣራት የሰማያዊ ወጣት ክንፍ አባላት በእንቅስቃሴ ላይ መሆናችንን እያስታወቅን የደረስንበትን ይፋ የምናደርግ መሆኑን እናስታውቃለን፡
ትግሉን በእስራት እና በግድያ ማስቆም አይቻልም::
 

Saturday, 8 March 2014

የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌ ሴቶች ክፍል በዛሬው እለት አለም አቀፍ የሴቶች ቀን ማርች 8, 2014 ምክንያት በማድረግ ዝግጅቱን በደማቅ ሁኔታ አከበሩ።

ዝግጅቱ ከቀኑ 11፡00በዲሞክራሲያዊ ለውጥ የመሰብሰቢያ አዳራሽ የተከናወነ ሲሆን የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌ ሊቀመንበር አጭር ንግግር አድርገዋል። ሴቶቹም በኢትዮጵያ ውስጥ በሴቶች እህቶቻቸው ላይ እየደረሰ ያለውን ጭቆና እና የሰብአዊ መብት እረገጣ በማጋለጥና በመቃወም ገንቢ ውይይት ያደረጉ ሲሆን የድርጅቱ የሴቶች ክፍል ሰብሳቢ የመግቢያ ንግግር እና ጣይቱ ቡጡልን የሚያስታውስ ግጥም አቅርበዋል በመቀጠል ምክትል ሰብሳቢዋ እንዲሁ አድዋን በተመለከት አጠር ያለ ግጥም እና አለም አቀፍ የሴቶች ቀንን አስመልክቶ አጭር ገለፃ አቅርበዋል በዝግጅቱ ላይ የተለያዩ ግጥሞች እና ንግግሮች እንዲሁም አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ጭውውቶች ፤ የጥያቄና መልስ ጊዜም ነበር። በተጨማሪ የምሳና እና ሻይ ቡና ግብዣ አድርገዋል በዚህ ዝግጅት ላይ ጋዜጠኛ ገሊላ መኮንን በእንግድነት ታዳሚያችን ነበረች።

በመቀጠል ከ14፡00 ጀምሮ አጠቃላይ ኖርዌጅያን እና በኖርዌ የሚኖሩ ሴቶች በሙሉ በአሉን በጋራ በሚያከብሩበት ቦታ በመሄድ በተለያዩ የአረብ ሃገራት እንዲሁም በኢትዮጵያ ውስጥ በግፍ ህይወታቸው ላለፈውና ለሚሰቃዩ ሴቶች እህቶቻችንን የአንድ ደቂቃ የህሊና ፀሎት በማድረግ እና የሻማ ማብራት ስነስርአት የተከናወነ ሲሆን ጋዜጠኛ ገሊላ መኮንን እና የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ መስራችና ሊቀመንበር የሆኑት አቶ ኦባንግ ሜቶ በዝግጅቱ ላይ በእንግድነት ተገኝተው ሴቶችን በተመለከተ ሰፋ ያለ ንግግር አድርገዋል የተለያዩ ሴቶች እህቶቻችንም በቦታው በመገኘት ንግግርና አስተማሪ ግጥሞችን አሰምተዋል። ኢትዮጵያውያን ሴቶቹ በሃገራችን በሴቶች እህቶች ላይ የሚደርሰውን ያላግባብ እንግልት እና እስር እንዲቆም በተለይ ጋዜጠኛ ርዮት አለሙ ከእስር እንድትለቀቅ እና በቂ ህክመና የማግኘት መብቷ እንዲከበር የርዮትን ምስልና በተለያዩ አረብ ሃገራት እድሜያቸው ለስራ ያልደረሱ ሴቶችን ለሽያጭ ማቅረቡን የኢትዮጵያ ገዢው መንግስት እንዲያቆም እንዲሁም በየአረብ ሃገራቱ በግፍ ህይወታቸው ላለፈው ዜጎቻችን እና እየተሰቃዩ ለሚገኙት ኢትዮጵያውያን በሙሉ ተጠያቂው የወያኔ መንግስት መሆኑን የሚያጋልጡ መፈክሮችምን በመያዝ በኢዮጵያ ውስጥ በሴቶች ላይ ላይ እየደረሰ ያለውን የሰብአዊ መብት ጥሰት ለአለም በማጋለጥ የመጨረሻውን የእግር ጉዞ ፕሮግራም በመካፈል ዝግጅቱ በ17፡00 ተጠናቋል።

Friday, 7 March 2014

ሰሞኑን የወያኔወች ተላላኪ ኃይለማርያም ደሳለኝ በኢትዮ-ሱዳን የድንበር ጉዳይ ላይ የኢህአዴግ መንግስት ከሱዳን ጋር በድንበሩ ጉዳይ እየተዳደረና ተግባራዊ እያደረገ ያለው የቀድሞወች የቀዳማዊ ኃይለስላሴ መንግስት እና የደርግ መንግስት ተፈራርመውት የነበረውን ነው ብሎ ተናግሮት የነበረውን አስመልክቶ የደርግ መንግስት ከሱዳን ጋር ምን የተፈራረመው ነገር አለ ተብሎ ለቀረበው ጥያቄ መንግስቱ ኃይለማርያም መስል ሲሰጡ ምንም የተፈራረምነው ነገር የለም ብለዋል:: ሊንኩን በመጫን ያድምጡት
 http://youtu.be/HbilEYVjxZ4

ሰበር ዜና ቅዱስ ሲኖዶስ ታሪክ ሠራ

ቅዱስ ሲኖዶስ ቦሌ መድኃኔ ዓለም የቆመው የፓትርያርኩ ሐውልት እንዲፈርስ፣ በየቤተ ክርስቲያኑ የተሰቀለው የፓትርያርኩ ፎቶም እንዲወርድ ዛሬ ጠዋት ወሰነ፡፡

አባቶቻችን እድሜ ይስጣችሁ፡፡ አባት ከሆኑ ላይቀር እንዲህ ነው፡፡ አሁን ሲኖዶስ አለን እንበል፡፡ ደግሞ የአፈጻጸሙን ነገር አደራ፡፡

Tuesday, 4 March 2014

Migrant dies in Saudi detention centre riot


Saudi campaign to expel undocumented foreign workers comes after decades of lax immigration enforcement [EPA]
Saudi campaign to expel undocumented foreign workers comes after decades of lax immigration enforcement [EPA]
March 3, 2014 (Aljazeera) — Officials say that one was killed and nine others injured when chaos broke out at a deportation centre in Jeddah.
A migrant has died and nine others have been wounded in a stampede during a riot at a Saudi detention centre in the west of the kingdom, police have said.
Police said on Monday that they had attempted to restore calm on Sunday evening at al-Shumaisi detention centre in the Red Sea city of Jeddah where undocumented migrants of various nationalities are held pending deportation.
Detainees “tried to cause chaos… resulting in damages to the centre,” Mecca police spokesman Commander Ati al-Qurashi told AFP news agency.
He did not elaborate on the nature of the disturbances but said that police “had to intervene” and that a migrant was killed and nine others wounded in a “stampede”.
The spokesman did not provide further details on the nationalities of the casualties, the number of migrants held at the deportation centre, or the progress made in their deportation procedures.
The Saudi migrants sweep has sparked violence before. In November, at least one Ethiopian and a Sudanese were killed in clashes between migrant workers protesting the crackdown and vigilante Saudis in the capital Riyadh. Similar clashes also broke out in Jeddah when police searched the area for migrants.
The deportations are part of a Saudi campaign to expel undocumented foreign workers after decades of lax immigration enforcement allowed migrants to take many low-wage jobs that the kingdom’s own citizens shunned. Saudi authorities, grappling with growing unemployment, now want those jobs for the kingdom’s citizens.
Police have been cracking down on undocumented migrants since the expiration in early November of a seven-month amnesty during which they had to regularise their status or leave the country.
Nearly a million migrants from various countries took advantage of the amnesty to leave voluntarily, while another four million were able to find employers to sponsor them, a legal requirement in Saudi Arabia and other Gulf states.
The Saudi government says it has deported more than a quarter-million migrants since the government began enforcing its crackdown.
Around 170,000 of those are Ethiopians, most of whom never acquired visas, often taking perilous boat journeys across the Gulf of Aden to Yemen from where they cross illegally into the kingdom with the help of smugglers.
Human Rights Watch has criticised the conditions of detainees awaiting deportation in the kingdom. The rights group last month said more than 12,000 Somali migrants were held under “appalling conditions” before they were deported from Saudi Arabia.
The majority of foreign workers in the kingdom are from India, Pakistan, Bangladesh, Indonesia and the Philippines, as well as Egypt and Yemen.
Source: Aljazeera

Saturday, 1 March 2014

It is good that Secretary Kerry mentioned Eskinder Nega as one of the heroes of freedom. But the U.S. should reconcile its rhetoric with its practice. Ironically, TPLF is still considered a credible ally in the "war on terror" by the U.S. They also know the fact that TPLF is a terrorist organization, which was once designated as such by Homeland Security. 
https://www.youtube.com/watch?v=ND7-FqANSC8