ዛሬም በሰሜን ጎንደር የወያኔ አፈና ቀጥሏል #AmharaProtests
#ETHIOPIA | ህወሃት መራሹ የወያኔ ቡድን በሰሜን ጎንደር ሽንፋ እና አካባቢው ላይ የሚገኙ በህብረተሰቡ ተሰሚነት ያላቸውን የአማራና ቅማንት ማህበረሰብ አካል የሆኑ ሰዎችን እያፈነ ወደ ማጎሪያ ቤቶቹ ማጋዝ ቀጥሏል፡፡
ታሳሪዎቹ ለዕስራት የተጋለጡበት ምክንያት የኢትዮ-ሱዳን ድንበር ከለላውን አንቀበልም ልንዋጋው ይገባል በማለታቸው እና በተጨማሪ አማራና ቅማንት ማህበረሰቦች ላይ እየሰራ የሚገኘውን የወያኔ ሴራ ለህብረተሰቡ እያጋለጡ በመሆኑ እንደሆነ ከቦታው የመረጃው ምንጮቻችን ገልጸውልናል፡፡
ከታፈኑት ሰዎች መካከል
-መ/አለቃ ደጀኔ ወርቁ
-አቶ አታላይ ደምሴ
-አቶ ጋሹ ጌጡ
-አቶ ነጋ አቤ፥አቶ አስቻለው እና ሌሎች በርካቶች ይገኙበታል፡፡
©

No comments:
Post a Comment